በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን። ይህ፡መጽሐፍ፡ቅዱስ፡በእለቄጥሯዊ፡አቀጻጽ፡የተሰናዳ፥የኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋሕዶ፡ቤተ፡ክርስቲያን፦ "መጽሐፍ፡ቅዱስ፤የብሉይና፡የሐዲስ፡ኪዳን፡መጻሕፍት።" ብላ፥ባ 1980፡ዓ. ም. ፡ያሳተመችውን፡መጽሐፍ፡ቃል፡በቃል፡ለቅሞ፡መዝግቧል።.